Harari Sport and Cultural Festival

Directions Contact the business

Harari Sport and Cultural Festival Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harari Sport and Cultural Festival, Festival, Memphis, TN.

10/04/2026
10/02/2026

በዛሬው እለት የሀረሪ መንግስትን ዳግም በአመራርነት እንዳገለግል እድል በማግኘቴ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።

ይህን ታላቅ የህዝብ አደራ እና ሀላፊነት በሙሉ ፈቃደኝነት የተቀበልኩት፣ ለታሪካዊቷ እና ለሰላም፣ የፍቅርና የመቻቻል ምሳሌ ለሆነችው ክልላችን ህዝብ በቅንነት እና በታማኝነት ለማገልገል ካለኝ ቁርጠኝነት በመነሳት ነው።

በመጪዎቹ ጊዜያት የክልላችንን የሰላም፣ የልማት፣ እና የመልካም አስተዳደር እድገት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር፤ እንዲሁም የወጣቶቻችንን እና የሴቶቻችንን ተሳትፎ በማጎልበት የሁሉም ድምፅ የሚሰማበትን አሰራር ለመዘርጋት ጠንክረን እንሰራለን።

ሀረሪ ክልል የጋራ መኖሪያችን፣ የታሪካችን እና የማንነታችን መገለጫ ናት።

የጀመርነውን የእድገት ጉዞ ዳር ለማድረስ እና ክልላችንን የበለጠ ለማበልጸግ የሁላችሁም ትብብር እና ድጋፍ አይለየኝ።

10/02/2026

የክልሉን ህዝብና መንግስት ዳግም በአመራርነት ለማገልገል ዕድል በማግኘቴ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ" አቶ ኦርዲን በድሪ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የክልሉን ህዝብና መንግስት በርዕሰ መስተዳድርነት ለማገልገል ድጋሚ በክልሉ ምክር ቤት የተሰየሙ መሆኑን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መልክት አስተላልፈዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው እንደገለፁት ይህን ታላቅ የህዝብ አደራ እና ሀላፊነት በሙሉ ፈቃደኝነት የተቀበልኩት፣ ለታሪካዊቷ እና ለሰላም፣ የፍቅርና የመቻቻል ምሳሌ ለሆነችው ክልላችን ህዝብ በቅንነት እና በታማኝነት ለማገልገል ካለኝ ቁርጠኝነት በመነሳት ነው ብለዋል።

በመጪዎቹ ጊዜያት የክልላችንን የሰላም፣ የልማት፣ እና የመልካም አስተዳደር እድገት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር፤ እንዲሁም የወጣቶቻችንን እና የሴቶቻችንን ተሳትፎ በማጎልበት የሁሉም ድምፅ የሚሰማበትን አሰራር ለመዘርጋት ጠንክረን እንሰራለን ሲሉ አረጋግጠዋል።

ሀረሪ ክልል የጋራ መኖሪያችን፣ የታሪካችን እና የማንነታችን መገለጫ ናት ሲሉ የጠቆሙት ርዕሰ መስተዳድሩ የጀመርነውን የእድገት ጉዞ ዳር ለማድረስ እና ክልላችንን የበለጠ ለማበልጸግ የሁሉም ትብብር እና ድጋፍ እንዲጠናከር ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

✍️ ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

10/02/2026

Atlanta Harari Community Election Process.

Address

Memphis, TN

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harari Sport and Cultural Festival posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Harari Sport and Cultural Festival:

Shortcuts

Share

Category