Dagu Sport ዳጉ ስፖርት

Dagu Sport ዳጉ ስፖርት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dagu Sport ዳጉ ስፖርት, Sports Event, Afar, Chicago, IL.

✅ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል 👇
⏭️ http://t.me/Dagu_Sport
🧑‍💻 https://dagusports.com/

የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃ ምንጭ
ዳጉ ስፖርት 🏃‍♂️‍➡️ ለቀዳሚነት ትሰራለች
📍 Semera Afar Ethiopia
+251 91 638 9016

MATCH DAY !INTERNATIONAL FRIENDLY MATCH⌚️12:00  ETH LOCAL TIME🇪🇹 Ethiopia Vs Malawi 🇲🇼🏟 Diredawa StadiumTelegram T.me/Da...
06/06/2026

MATCH DAY !

INTERNATIONAL FRIENDLY MATCH

⌚️12:00 ETH LOCAL TIME

🇪🇹 Ethiopia Vs Malawi 🇲🇼

🏟 Diredawa Stadium

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

ጋዜጠኞች ወደ ልምምድ ሜዳ እንዳይመጡ እኔ አልከለከልኩምጉዳት ባስተናገዱ ተጨዋቾች ምትክ ለለሎች ተጨዋቾች ጥሪ ያላደረግነው በቂ ዕድል ለመስጠት ነው
06/05/2026

ጋዜጠኞች ወደ ልምምድ ሜዳ እንዳይመጡ እኔ አልከለከልኩም

ጉዳት ባስተናገዱ ተጨዋቾች ምትክ ለለሎች ተጨዋቾች ጥሪ ያላደረግነው በቂ ዕድል ለመስጠት ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከማላዊ ጋር ብሔራዊ ቡድን ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም ከሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አስመልክቶ ሀሳቡን ሰጥቷል። 5 ቀን ያህል ልምምድ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል። ቡድኑ ከማላዊ የሚያደርገው የመጀመርያ ጨዋታ ነገ ግንቦት 29 በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 12፡00 ላይ...
06/05/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል።

ቡድኑ ከማላዊ የሚያደርገው የመጀመርያ ጨዋታ ነገ ግንቦት 29 በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 12፡00 ላይ የሚካሄድ ሲሆን ጨዋታውን የጅቡቲ ዳኞች ይመሩታል።

ተጋጣሚው የማላዊ ብሔራዊ ቡድን በዘሬው ዕለት ድሬዳዋ የገባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ልምምዳቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ
Ethiopian Football Federation

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት' ቃኘው 1-1 አራዳ🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLive
06/05/2026

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ቃኘው 1-1 አራዳ

🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት' ሽሮ ሜዳ ጥበብ 2-3 ገርጂ🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLive
06/05/2026

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ሽሮ ሜዳ ጥበብ 2-3 ገርጂ

🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት' ኤካ ጣፎ 2-1 ፈረንሳይ ለጋሲዮን🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLive
06/05/2026

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኤካ ጣፎ 2-1 ፈረንሳይ ለጋሲዮን

🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት' ቸሬ 2-3 ፎርቹኔት🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLive
06/05/2026

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ቸሬ 2-3 ፎርቹኔት

🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት  ተስተካካይ ጨዋታ⌚️ዕረፍት'ወላይታ ድቻ 0-0 ነገሌ አርሲ                                🏟 አበበ ቢቄላ ስታዲየም...
06/04/2026

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ34ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

⌚️ዕረፍት'

ወላይታ ድቻ 0-0 ነገሌ አርሲ


🏟 አበበ ቢቄላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድሬዳዋ ደርሷል። የልዑክ ቡድኑ ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ሲደርስ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ኃላፊ ጀማል ኢብራሂም (ኢ/ር)፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ...
06/04/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድሬዳዋ ደርሷል።

የልዑክ ቡድኑ ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ሲደርስ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ኃላፊ ጀማል ኢብራሂም (ኢ/ር)፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሸን ኮሚሸነር አቶ ካሊድ መሐመድ፣ የድሬዳዋ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው እንዲሁም የከንቲባ ጽሕፈት ኃላፊ አቶ ከድር አሊዬ በተገኙበት በፖሊስ ማርሽ ባንድ የታጀበ ደማቅ አቀባበል አድርገዋል።

ቡድኑ ማረፍያውን ታቴኖ ሮያል ሆቴል ያደረገ ሲሆን አመሻሽ ላይ በድሬዳዋ የመጀመርያ ልምምዱን ያከናውናል።

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት' ፍቅር በአንድነት 1-4 ሮሀ🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLive
06/04/2026

የአዲስ አበባ ሊግ 25ኛ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ፍቅር በአንድነት 1-4 ሮሀ

🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

Address

Afar
Chicago, IL
60645

Telephone

+251911196155

Website

http://www.dagusports.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagu Sport ዳጉ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dagu Sport ዳጉ ስፖርት:

Share

Category