Ethiopa ሀገሬ

Ethiopa  ሀገሬ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሀይማኖታዊ የማዳስስ ፔጅ
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎ አድርጉ
https://www.tiktok.com/?_t=8kP778bpscS&_r=1

“እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም፤እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፣ ይማርህም፤እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ፣ ሰላምንም ይስጥህ።”   ዘኍልቍ 6፥24–26የ2019 አ.ም. የአዲስ ዓመት ምኞ...
11/09/2026

“እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም፤
እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፣ ይማርህም፤
እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ፣ ሰላምንም ይስጥህ።”
ዘኍልቍ 6፥24–26

የ2019 አ.ም. የአዲስ ዓመት ምኞት
እንኳን ለአዲሱ ዓመት እንኳን አደረሰህ፣ አደረሳችሁ! 🎉
እግዚአብሔር በዚህ አዲስ ዓመት ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁም፣ ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ ሰላምና ደስታን ይስጥ። ሥራችሁን ያሳካላችሁ፤ በሕይወታችሁም ጤና፣ ፍቅር፣ ብልጽግናና ስኬት ይስጣችሁ።
ባለፈው ዓመት ከእኛ ጋር ስለነበረን እግዚአብሔርን እናመስግነው። በዚህ አዲስ ዓመትም በእርሱ ጠንካራ እጅ ሥር በሰላም፣ በደስታና በተስፋ እንድንኖር ፈቃድ ይሁን ያድርግልን።

🌼🌻🌻መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌼

🚸🚸🚸

ቤተክርስቲያን 🙏🚸🚸🚸
09/09/2026

ቤተክርስቲያን 🙏

🚸🚸🚸

02/09/2026

ዝማሬ

ውሉደ ቅዱስ

ያሬድ

በስዊዘርላንድ 🇨🇭

ጄኔቫ

September 06/2026

🚸🚸🚸

31/08/2026

... ...

ዝማሬ ውሉደ ቀዱስ ያሬድ

-በሰዊዝርላንድ-

ኑ አዲሱን ዓመት በዝማሬ እንቀበል

የክብር እንግዳ ዶ/ር አባ ቴዎድሮስ

06.SEPT 2026

13:00 ሰዓት ጀምሮ

GENEVA

SWITZERLAND

ጳጉሜን 1

2018 እሁድ

የቀጠሮውን ቀን ካሁኑ ጀምሮ በካላንደሮ ይመዝግቡ።

EOTC Switzerland

+41 78 719 8312, +41 76 749 73 54

[email protected]

Route de Colovrex 18

1218 Le Grand-Saconnex

🚸🚸🚸

30/08/2026

የዛሬውን የወንጌል ትምህት በሚገባ ያስተማሩን

መልአከ አርያም ቆሞስ አባ ኃይለ ማርያም
የመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ዋና አስተዳዳሪ
ናቸው።

ቃለ ህይወት ያሰማልን

🚸🚸🚸

30/08/2026

አባታችን መልአከ ሀይል ቆሞስ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ ከ 21 ዓመት በፊት ስዊዘርላንድ ሲያገለግሉ ለነበሩት
መልአከ አርያም ቆሞስ አባ ኃይለ ማርያም
የመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ዋና አስተዳዳሪ የእንኳን ደህና መጡ መልክት አስተላልፈዋ።

በስዊዘርላንድ🇨🇭

በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ
ወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን

🚸🚸🚸

ዝማሬ በስዊዘርላንድ 🇨🇭በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን🚸🚸🚸
30/08/2026

ዝማሬ

በስዊዘርላንድ 🇨🇭

በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ
ወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን

🚸🚸🚸

የአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ የንግስ በዓልበስዊዘርላንድ🇨🇭 በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን🚸🚸🚸
30/08/2026

የአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ የንግስ በዓል

በስዊዘርላንድ🇨🇭

በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ
ወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን

🚸🚸🚸

የአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ የንግስ በዓልበስዊዘርላንድ🇨🇭በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን🚸🚸🚸
30/08/2026

የአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ የንግስ በዓል

በስዊዘርላንድ🇨🇭

በርን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ
ወአቡነ ተክለኀይማኖት ቤተክርስቲያን

🚸🚸🚸

Adresse

Fribourg

Telefon

+41791366621

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Ethiopa ሀገሬ erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Service Kontaktieren

Nachricht an Ethiopa ሀገሬ senden:

Verknüpfungen

Teilen

Kategorie