DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት

DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል 👇
https://t.me/Dagu_Sport

የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃ ምንጭ
ዳጉ ስፖርት ➢ ለቀዳሚነት ትሰራለች
(1)

የአዲስ አበባ ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ
06/07/2026

የአዲስ አበባ ሊግ

ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የፍፃሜ ጨዋታ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት!✅  #ወለጋ 1-1  ጨዋታው በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት...
06/07/2026

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የፍፃሜ ጨዋታ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት!

✅ #ወለጋ 1-1

ጨዋታው በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ወለጋ 4-2 ደራርቱ ቱሉ ኢንቲትዩት አካዳሚን በማሸነፍ የ2018 የገዳ ሊግ ውድድር አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

🏟አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የፍፃሜ ጨዋታ⌚️ ዕረፍት!✅  #ወለጋ 1-0  🏟አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/D...
06/07/2026

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የፍፃሜ ጨዋታ

⌚️ ዕረፍት!

✅ #ወለጋ 1-0

🏟አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የደረጃ ጨዋታ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት!✅   7-0  ውጤቱን ተከትሎ ግሎባል ጅማ 3ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የነሃስ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆኑን ...
06/07/2026

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የደረጃ ጨዋታ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት!

✅ 7-0

ውጤቱን ተከትሎ ግሎባል ጅማ 3ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የነሃስ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

🏟አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የደረጃ ጨዋታ⌚️ ዕረፍት!✅   3-0  🏟አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguL...
06/07/2026

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የደረጃ ጨዋታ

⌚️ ዕረፍት!

✅ 3-0

🏟አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

የአማራ ሊግ የምዕራብ አማራ ዞን ውድድር ከሰኔ 7/2018 ዓ/ም ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል።በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የቆየው የአማራ ሊግ የክለቦች ውድድር ከአንድ ሳምንት በኋላ በ...
06/06/2026

የአማራ ሊግ የምዕራብ አማራ ዞን ውድድር ከሰኔ 7/2018 ዓ/ም ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል።

በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የቆየው የአማራ ሊግ የክለቦች ውድድር ከአንድ ሳምንት በኋላ በውቢቷ ባህር ዳር እንደሚጀምር የአማራ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን ለተሳታፊ ክለቦች በላከው ደብዳቤ አሰውቋል።

የምስራቅ አማራ ቀጠና ውድድርን ከቀናት በፊት ያካሄደው ፌደሬሽኑ ከሀምሌ 5 እስከ ነሀሴ 3/2018 ዓ/ም ድረስ በድሬደዋ ከተማ ለሚካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ክልሉን የሚወክሉ ቀሪ ክለቦችን ለመለየት ውድድሩን እንደሚያካሂድ ይጠበቃል።

06/06/2026
የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የፍፃሜ ጨዋታ በነገው ዕለት በአዳማ ከተማ ይካሄዳል!በሁለት ከተሞ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ገዳ ሊግ ሊግ ውድድር ዘን...
06/06/2026

የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ( ገዳ ሊግ ) የፍፃሜ ጨዋታ በነገው ዕለት በአዳማ ከተማ ይካሄዳል!

በሁለት ከተሞ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ከ17 ዓመት በታች ገዳ ሊግ ሊግ ውድድር ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በአምቦ ጎል ፕሮጀክት ሜዳ እንድሁም በሱሉልታ ደራርቱ ቱሉ ኢንስቲትዩት ሜዳ ተደርጎ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ይዘው ያጠናቀቁ ቡድኖች የዋንጫና የደረጃ ጨዋታ በአዳማ አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ስታዲየም ያከናውናሉ።

⌚️5:00 ሰዓት' የደረጃ ጨዋታ
✅ ከ

⌚️7:00 ሰዓት የዋንጫ ጨዋታ

✅ #ወለጋ ከ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ማላዊ 🇲🇼01' ፍፁም ጥላሁን🏟 ድሬዳዋ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLi...
06/06/2026

ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ማላዊ 🇲🇼
01' ፍፁም ጥላሁን

🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ ⌚️65'🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ማላዊ 🇲🇼01' ፍፁም ጥላሁን🏟 ድሬዳዋ ስታዲየምTelegram T.me/Dagu_SportTelegram T.me/DaguLive
06/06/2026

ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ

⌚️65'

🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ማላዊ 🇲🇼
01' ፍፁም ጥላሁን

🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

Address

Charlotte, NC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት:

Share

Category