ጉርሻ የኔ

ጉርሻ የኔ we love ethiopa

በሳምንት እስከ 11,000 ዶላር ገቢ..! አሜሪካን ባዶ እጅ ገብቶ፣ ላቡን ጠብ አድርጎ በመስራት ግዙፍ የቢዝነስ ግዛት መገንባት ይቻላል? ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም፤ የአራት ኪሎው ልጅ የ...
29/04/2026

በሳምንት እስከ 11,000 ዶላር ገቢ..! አሜሪካን ባዶ እጅ ገብቶ፣ ላቡን ጠብ አድርጎ በመስራት ግዙፍ የቢዝነስ ግዛት መገንባት ይቻላል? ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም፤ የአራት ኪሎው ልጅ የጀሚል ሙክታር አስገራሚ የህይወት ጉዞ ነው! 🚀
​አብዛኞቻችን አሜሪካ ሲባል ዛፍ ላይ ብር የሚለቀም ይመስለናል። ጀሚል ግን በ2002 ዓ.ም አካባቢ በዲቪ ሎተሪ አሜሪካ ሲገባ የተቀበለው ፈታኝ ህይወት ነበር። ቀኑን ሙሉ በዕቃ ግምጃ ቤት (Warehouse) ደክሞ፣ ማታ ደግሞ በነዳጅ ማደያ (Gas Station) እየሰራ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችን በሰው ሀገር አሳልፏል።
​ነገር ግን እዛው ሆኖ ህልሙን አላቆመም። የትራክ (የጭነት መኪና) አነዳድ እዛው ስራ ቦታው ላይ እየተለማመደ ራሱን ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋገረ። ዛሬ በዳላስ ቴክሳስ ውስጥ የራሱ የሆነ ግዙፍ የትራክ መለዋወጫ፣ ጥገና እና ፓርኪንግ (All State) ባለቤት መሆን ችሏል! ከአንድ ትራክ ተነስቶ፣ ዛሬ ከመቶ በላይ ትራኮችን የሚያስተዳድር ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሷል። 🚚
​የጀሚል ታሪክ ይበልጥ ልዩ የሚያደርገው በደረሰበት የስኬት ማማ ላይ ብቻውን አለመቆሙ ነው። "የኛ ነገር አንድ ላይ ተጋግዘን ማደግ ነው" በሚል ጠንካራ መርህ፣ ሌሎች ወገኖቹም ወደዚህ አዋጭ የትራክ ቢዝነስ ውስጥ ገብተው እንዲለወጡና እግራቸው እንዲጸና መንገድ እያሳየ የጓደኝነትን እና የወገን አሳቢነት ጥግ በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል።
​በሰው ሀገር ላይ እንደዚህ ተባብሮና ተደጋግፎ ማደግን የሚያህል ትልቅ ስኬት የለም። ከባዶ ተነስቶ ለዚህ ትልቅ ደረጃ የደረሰው ወንድማችን ታሪክ ለሁላችንም ትልቅ መነቃቃት የሚፈጥር ነው! ትጋት፣ ጽናት እና ለወገን አሳቢነት ሁሌም ያሸንፋሉ! ✨

29/04/2026

🚨 BREAKING NEWS / BREAKING EVENT 🚨

⚠ GRAPHIC – NOT FOR SENSITIVE VIEWERS.⚠️

🚨 Man shot and killed in Johannesburg CBD – Police investigating 🚨

A man accused of Ethiopian citizen was shockedly shot and killed in central Johannesburg (CBD) in South Africa. 🇿🇦

Police have started an official investigation to find out the reason behind the action and who is responsible. Further details are yet to be announced, but information collection is underway.

👉 The community in that area is advised to show extra caution as the situation clears up.

👉 Please be alert.
👉 Share so others can be aware

Congratulations, you've just watched one of the best football matches of all time. One we will never forget 😮‍💨🔥
29/04/2026

Congratulations, you've just watched one of the best football matches of all time. One we will never forget 😮‍💨🔥

🕯️ ዜና እረፍትየኢትዮጵያ ባለዉለታ የጀግናዋ አትሌት መሠረት ደፋር እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ።  | ​በሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች እና በአራት የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ...
21/02/2026

🕯️ ዜና እረፍት

የኢትዮጵያ ባለዉለታ የጀግናዋ አትሌት መሠረት ደፋር እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ።

| ​በሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች እና በአራት የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ድሎች የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጋ ያስቀመጠችው የጀግናዋ አትሌታችን መሠረት ደፋር ወላጅ እናት ወ/ሮ አስቴር መንገሻ ጫላ በዛሬው ዕለት ማለዳ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸዉ ተሰምቷል።

​ስለ እናታችን ወ/ሮ አስቴር መንገሻ፦
​እናታችን ወ/ሮ አስቴር ጀግናዋን አትሌት መሠረት ደፋርን ጨምሮ የስድስት ልጆች (የ2 ወንዶችና የ4 ሴቶች) እናት ነበሩ።

​በአደረባቸው ሕመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ከፍተኛ ሕክምና ሲከታተሉ የቆዩ ቢሆንም፣ በዛሬው ዕለት ማለዳ ሕይወታቸው አልፏል።

​💔 የመሠረት ደፋር መሪር ሐዘን፦

ሁልጊዜም ስለ እናታቸው ፍቅርና ታላቅነት በኩራት የምትናገረው አትሌት መሠረት ደፋር፣ እናቷን ለማዳን ያልፈነቀለችው ድንጋይና ያልደከመችበት ጥረት ባይኖርም፤ ዛሬ የምትወዳትን እናቷን በሞት መነጠቋ እጅግ መሪር ሐዘን ሆኖባታል።

​🙏 የሐዘን መግለጫ፦
ለጀግናዋ አትሌታችን መሠረት ደፋር፣ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን። ለእናታችን ወ/ሮ አስቴር መንገሻ አምላክ ዘላለማዊ እረፍትን ይስጥልን።

27/11/2025

ሐኪም አበበች እና ሳይንቲስቶች ስለ አፋር ቮልካኖ

ከአመታት በፊት ቦሌ አካባቢ ጥይት በመተኮስ በአቶ አባተ አበበ ግድያ  ተጠርጥሮ ታስሮ የፍርድ ሂደቱን ሲከታተል የነበረው አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋ ዛሬ ጠዋት በዋለው ችሎት አቶ አባተን በሽጉጥ ተ...
15/11/2025

ከአመታት በፊት ቦሌ አካባቢ ጥይት በመተኮስ በአቶ አባተ አበበ ግድያ ተጠርጥሮ ታስሮ የፍርድ ሂደቱን ሲከታተል የነበረው አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋ ዛሬ ጠዋት በዋለው ችሎት አቶ አባተን በሽጉጥ ተኩሶ መግደሉ በማስረጃና ምስክር በመረጋገጡ አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋ ጥፋተኛ ተብሎ የ20 አመት እስራት ተፈርዶበታል::

አባተ አበበ ታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ/ም ምሽት አዲስ አበባ ቦሌ ኤድና ሞል ወረድ ብሎ በሚገኝ አንድ የመዝናኛ ስፍራ አካባቢቢ በጥይት ተመቶ መገዱ ይታወሳል።

21/07/2025
09/07/2025

Egypt vs Ethiopa

28/06/2025

እስከ ሞት የበቃው #ጓደኝነት 💔

በቱርክ በስፋት እየተሰራጨ ያለ አሳዛኝ ተንቀሳቃሽ ምስል አንድ አዛውንት ቱርካዊ የልብ ድካም ያጋጠመውን ጓደኛቸውን ለመርዳት ሲሞክሩ ጓደኛቸው መሞቱን ባወቁ ጊዜ በድንጋጤ እሳቸውም የልብ ድካም አጋጥሟቸው ሁለቱም አብረው ወደ ፈጣሪያቸዉ ሄዱ አሉ። ሁለቱ ጓደኛሞች ምን ያህል ቢዋደዱ ይሆን ብረው የሞቱት ♥
ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸዉ
🤲

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች እንዲሁም የብሔራዊ ቡድናችን አባል የነበረው ባለፏት ወራቶች የጤና እክል አጋጥሞት በቤተዛታ ሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል የነበረው ሙሉጌታ ከዚህ ዓለም ተሰናብቷል።ነ...
11/06/2025

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች እንዲሁም የብሔራዊ ቡድናችን አባል የነበረው ባለፏት ወራቶች የጤና እክል አጋጥሞት በቤተዛታ ሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል የነበረው ሙሉጌታ ከዚህ ዓለም ተሰናብቷል።

ነብስ ይማር ሙልጌታ ከበደ

ለወዳጅ
ዘመዶቹ
ለጏደኞቹ
ለመላው ኳስ ወዳድ

መፅናናትን እንመኛለን።

💔

Address

UAE
Dubai
00971

Telephone

+971569071287

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጉርሻ የኔ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጉርሻ የኔ:

Share